ሰላም እና በረከት ለሁሉም::
ዋና ዋና ዜናዎች
የድሬዳዋ ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል የቀድሞው የሐረርጌ ገዢ ሆነው በ1879 ዓ ም በዓፄ ሚኒሊክ በተሾሙት በራስ መኮንን ወልደ ሚካኤል አማካኝነት እንደተመሰረተ የተገኙት ማስረጃዎች ያስረዳሉ፡፡ ራስ መኮንን ይህን የደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን በ1884 ዓ.ም. እንደመሰረቱት የተለያዩ መረጃዎች ይገልፃሉ፡፡
የጽሁፉ ይዘት አጭር ማጠቃለያ...